%16$s በ %17$s (ከእንግዲህ “Huawei”፣ “እኛ”፣ “በእኛ”፣ ወይም “የእኛ” በመባል የሚጠራ) የቀረበ አገልግሎት ነው። Huawei የእርስዎን የግል መረጃ እና ግላዊነት አክብዶ ነው የሚያየው፣ እና በሚመለከታቸው ህጎች እና የተመሠረቱ የኢንዱስትሪ ደህንነት መስፈርቶች መሠረት የግል መረጃዎን ለመጠበቅ አግባብ የሆኑ የደህንነት እርምጃዎችን ለመውሰድ የቆረጠ ነው።

ይህ መግለጫ የሚከተሉትን ያብራራል፦

1 ስለ እርስዎ የምንሰበስበው ውሂብ ምንድን ነው?

2 ውሂብዎን የምንጠቀምበት እንዴት ነው?

3 ውሂብዎን የምናስቀምጠው ለምን ያህል ጊዜ ነው?

4 ውሂብዎን የምናጋራው እንዴት ነው?

5 የእርስዎ መብቶች እና አማራጮች ምንድን ናቸው?

6 እኛን እንዴት ነው ማግኘት የሚችሉት?

7 ይህን መግለጫ እንዴት ነው የምናዘምነው?

1 ስለ እርስዎ የምንሰበስበው ውሂብ ምንድን ነው?

እንደ ማትቢያ አካል የግል መረጃዎን የምንሰበስበውና የምንጠቀምበት በዚህ መግለጫ ውስጥ ለተብራሩ የሚከተሉት ዓላማዎች ብቻ ነው፦ የግል ውሂብ ማለት Huawei እርስዎን እንደ አንድ ተጠቃሚ ለይቶ እንዲያውቀዎት የሚያስችለው ማንኛውም መረጃ ማለት ነው።

የሚከተለውን ውሂብ ሰብስበን እናሰናዳለን፦

አገልግሎቶቹን ለእርስዎ ለማቅረብ፣ ማትቢያ በስልኮ ላይ የተጫኑትን የመተግበሪያ ዝርዝር ለማንበብ እና በዛውም የቫይረስ ቅኝት ለማከናወን የበይነመረብ መዳረሻ እና የመተግበሪያ ዝርዝር ፈቃድ ያስፈልገዋል።

የስርዓት ፈቃዶችዎን ከስርዓት ቅንብሮች ሆነው ማስተዳደር ይችላሉ።

2 ውሂብዎን የምንጠቀምበት እንዴት ነው?

ማትቢያ አገልግሎቶችን ለእርስዎ ለመስጠት እና የውል ግዲታዎችን ለሟሟላት Huawei የግል ውሂብዎን ለ የቫይረስ ቅኝት ዓላማዎች ያሰናዳል እና ይጠቀማል።

ውሂቡ እንደሚከተለው ስራ ላይ ይውላል፦

ከታች አንቀጽ 5 ላይ እንደተገለጸው እንደዚህ ያለውን ማሰናዳት መቃወም ይችላሉ።

3 ውሂብዎን የምናስቀምጠው ለምን ያህል ጊዜ ነው?

የእርስዎን ውሂብ የምናስቀምጠው በእዚህ መግለጫ ውስጥ ለተጠቀሱት ዓላማዎች አስፈላጊ እስከሆነ ድረስ ነው።

ማትቢያ በተመለከተ የግል ውሂብዎ ተይዞ የሚቆይበት ትክክለኛ ጊዜ ከስር ተገልጿል፦

የማቆያ ጊዜው ሲያበቃ፣ በህጎችና ድንጋጌዎች እስካልተጠየቀ ድረስ የእርስዎን የግል ውሂብ በጊዜው እንደመስሳለን ወይም ማንነት እንዳይገልጽ እናደርጋለን።

%56$s

%57$s

%58$s

%62$s

%63$s

5 የእርስዎ መብቶች እና አማራጮች ምንድን ናቸው?

እርስዎ መረጃዎዎን የመድረስ እና የመሰረዝ፣ እና መረጃውን ለመጠቀም የሰጡትን ፈቃድ የመሻር መብት አለዎት። ስለእርስዎ የውሂብ ባለጉዳይ መብቶች ማናቸውም ጥያቄዎች፣ አስተያየቶች ወይም የጥቆማ ሐሳቦች ካለዎት እባክዎ በዚህ መግለጫ አንቀጽ 6 ውስጥ የቀረበውን የእውቂያ መረጃ በመጠቀም ያነጋግሩን እና መብትዎን ይጠቀሙ። የHuawei ደንበኛ ንግድ ግላዊነት መግለጫን በመመልከት ተጨማሪ ማወቅም ይችላሉ።

6 እኛን እንዴት ነው ማግኘት የሚችሉት?

የግላዊነት መብቶችዎን መጠቀም፣ ቅሬታ ማስገባት፣ ስለ የግላዊነት ጥበቃ በተመለከተ የውሂብ ጥበቃ መኮንናችንን (DPO) ማማከር ከፈለጉ፣ እባክዎ የእኛን %55$s ገጽ ይጎብኙ።

አ/ህ/ የአ/ኢ/ቀ ውስጥ የሚገኝ ተጠቃሚ ከሆኑ፣ Huawei Technologies Düsseldorf GmbH የተመደበ ወኪላችንን በ consumer_privacy_eu@huawei.com ላይ ማግኘት ይችላሉ። አድራሻው Hansaallee 205, 40549 Düsseldorf, Germany ነው።

አድራሻችን፦ Huawei Device Co., Ltd., No. 2 Xincheng Road, Songshan Lake Zone, Dongguan, Guangdong Province, China. ዚፕ ኮድ፦ 523808. የተዋሃደ የማህበራዊ ክሬዲት ኮድ፦ 914419000585344943.

Huawei የእርስዎን የግል መረጃ በዚህ መግለጫ ወይም በሚመለከታቸው የውሂብ ጥበቃ ህጎች መሠረት አያሳናዳውም ብለው ካመኑ በእርስዎ አገር/ክልል ውስጥ ላለው አካባቢያዊ ውሂብ ጥበቃ ባለስልጣን ወይም በቻይና የሳይበርስፔስ አስተዳደር በኩል ቅሬታ ማቅረብ ይችላሉ።

7 ይህን መግለጫ እንዴት ነው የምናዘምነው?

ይህን መግለጫ ከጊዜ ወደጊዜ ልናዘምነው ስለምንችል በመተግበሪያ ቅንብሮች ውስጥ በየጊዜው የቅርብ ስሪቱን እንዲያጣሩ እናበረታታዎታለን። የዚህ መግለጫ ላይ የሚደረግ ከፍተኛ ለውጥ ሁነት ሲኖር፣ እንደ ለውጡ ዓይነት የማሳወቂያ መነጋገሪያዎች፣ ተገፊ መልዕክቶች፣ ኢሜይሎች፣ እና የመሳሰሉትን በመጠቀም እናሳውቆታለን።

አስፈላጊ፦ ይህ የግላዊነት መግለጫ የማትቢያ የግላዊነት ቁርጠኝነት ነው። ለተጨማሪ መረጃ፣ እባካዎን %54$s ያንብቡ።